ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭ የበርገር ምግቦችን ያቀርባል ከነዚህም መካከል ሃምበርገር፣ ቺዝ በርገር፣ ስፔሻል የአትክልት በርገር፣ ስፔሻል በርገር እና ሌሎችም የበርገር ምግቦች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭና ተወዳጅ የፒዛ ምግቦችን ያቀርባል ከነዚህም መካከል የስጋ፣ አትክልት፣ ስፔሻል፣ ቺዝ ፒዛ እና ሌሎችም የፒዛ ምግቦች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭ ምግቦችን ያቀርባል ከነዚህም መካከል ቋንጣ ፍርፍር፣ ፓስታ በአትክልት፣ አገልግል፣ እንቁላል ፍርፍር፣ ቦዘና ሽሮ እና ሌሎችም ምግቦች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭ የጁስ ምርቶች ያቀርባል ከነዚህም መካከል የአቮካዶ፣ ፓፓያ፣ ብርቱካን፣ ሃብሃብ፣ ማንጎ እና ሌሎችም ጣፋጭ የጁስ ምርቶች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭ ለቁርስ የሚሆኑ ምግቦች ያቀርባል ከነዚህም መካከል ፍርፍር፣ ሳንዱች፣ ፈጢራ፤ እንቁላል ፍርፍርእና ሌሎችም ምግቦች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ማይ በርገር እና ፒዛ ጣፋጭና ትኩስ መጠጦች አሉን ከነዚህም መካከል ወተት፣ ማኪያቶ፣ ብርቱካን-ሻይ፤ ችምባ ሻይ እና ሌሎችም መጠጦች አሉን! ይምጡ ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡